Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛሎት ትቀርብ ይሆን?

ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛሎት ትቀርብ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡናን 5-0 ከረታው የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋቾች ውስጥ ጥሩ እንቅስቃሴን በማድረግና አንድ ግብም በማስቆጠር ጥሩ ሚናውን ሲወጣ የነበረውን አስራት ቱንጆን ይዘንሎት ቀርበናል።
ምን ምን ጉዳዮች ተነስቶለት ምላሹን ሰጥቶ ይሆን ሊግን አንብቧት። በነገው እትም ከሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች መካከል በፊት አጥቂነት የሚጫወተው ዳዋ ሆጤሳም ስለ ቡድኑና ስለ ራሱ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የተናገረው ይገኝበታል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ ሌሎች ምርጥ እና የሚወዱትን ዘገባዎችን በማካተት ታስነብቦታለች።
ሊግ የእርስዎ ናት እታምልጦት።
የነገዋ ጋዜጣዎ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P