ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ
ሊግ ስፖርት በነገው ቅዳሜ እትሟ
በሀገር ውስጥ የዋልያዎቹን ለካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ማለፍን አስመልክቶ ከቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች ሽመልስ በቀለ ጋር በቡድኑ ዙሪያ ቆይታ አላት።
ሊግ ስፖርት ያናገረችው ሽመልስ በቀለም በድሉ ከመደሰቱ ባሻገር የሰርጌ ዕለት እንዲህ የምጨፍር አይመስለኝምም ብሏል።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም የተለያዩ ሀገራትን የውስጥ ውድድሮችን አስመልክታም መረጃዎች አሏት ተከታተሏት።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።
@Leaguesport