Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ

ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የተቃረበችው ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትቀርብም በሀገር ውስጥ ዘገባዋ በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የዋልያዎቹ ግብፅን ማሸነፏን አስመልክቶ ኢትዮጵያ ደስ ብሏታል፤ ፈርኦኖቹ ለኢትዮጵያ እጅ ሰጡ እና ዋልያዎቹ የጀግና ማህፀን ትሩፋቶች በሚል ሰፋ ያለ ዘገባ ይዛሎት ትወጣለች።
ሊግ ስፖርት በሌላ የሀገር ውስጥ ዘገባ ለኢትዮጵያ ቡና በተከላካይ ስፍራ እየተጫወተ የሚገኘው ገዘኸኝ ደሳለኝ “እግር ኳስን በመጫወቴ ምክንያት ከእናቴ ጋር ተጣልቼ ለብቻዬ እየኖርኩ” ነው ሲል በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዝውውር አድማቂዎች ስለሆኑት ተጨዋቾች መረጃን ትሰጦታለች።
የነገዋ ሊግ አታምልጦት።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P