ሊግ ስፖርት በዕለተ ቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣዎ ነገ ለንባብ ትበቃለች፡፡
ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?
ሊግ በሀገር ውስጥ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ውድድሩን ከሚመራው ባህርዳር ከተማ የቡድኑን ተጨዋች አህመድ ረሺድን እንደዚሁም በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፉን ተከትሎ አማካዩን በረከት ደስታን አናግረናቸው ሁለቱም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ተጨዋቾቹ ምን ብለው ይሆን?
አህመድ “መቶ ፐርሰንት ለሻምፒዮንነት የሚጫወት ቡድን አለን” ሲል በረከት ደግሞ
“በቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ቆይታዬ ደማቅ የውጤት ታሪክ እንዲኖረኝ እፈልጋለው ብሏል፡፡
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ ሌሎችም ተጨማሪ መረጃዎች አላት፡፡
ሊግ አታምልጦት፡፡
የሊግ ስፖርት የነገው ፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡
ሊግ ስፖርት በዕለተ ቅዳሜ ተወዳጇ ጋዜጣዎ ነገ ለንባብ ትበቃለች፡፡ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች