Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ፤ ነገ ቅዳሜ ጠብቋት

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ፤ ነገ ቅዳሜ ጠብቋት
ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜ ገበያ ላይ ስትውል ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትወጣ ይሆን? በሀገር ውስጥ የፋሲል ከነማው የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አብዱራህማን ሙባረክ /ግሪዳው/ በጉዳት ከሜዳ ከራቀ በኋላ በአሁን ሰዓት ስለሚገኝበት ሁኔታ እንደዚሁም በእግር ኳስ ተጨዋችነት ዘመኑ ስላሳለፋቸው ጊዜያቶች እና አንድአንድ ነገሮችን አንስተንለት ለጥያቄያችን ምላሽ ሰጥቷል፡፡
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚካሄል አርቴታ ሰዎችን ከኮሮና እንደታደገው ሁሉ አርሰናልንስ በቀሪው የውድድር ጊዜ ይታደገው ይሆን? እንደዚሁም ወደ ቼልሲ የቨርነር መምጣትና የታሚ አብርሃም ዕጣ ፈንታ ከዛ ውጪም ሀዛርድ ሁለተኛ ዕድሉን ይጠቀምበት ይሆን በሚሉትና ሌሎችንም ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን በማቅረብ የማንበብ ጥሞትን እንቆርጥሎታለን፡፡
ሊግ አታምልጦት፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P