Google search engine

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ዘወትር ቅዳሜ በገበያ ላይ ያገኟታል።

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ዘወትር ቅዳሜ በገበያ ላይ ያገኟታል።
በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ጋዲሳ መብራቴ በአገራችን የእግር ኳስ ውድድር ከተቋረጠ በኋላ ወቅቱን በምን መልኩ እያሳለፈ እንደሆነ በጨዋታ ዘመኑ በቀዳሚነት ስለሚያደንቀው ምርጥ ጨዋታው እና ግቡ እንደዚሁም በሌሎች በተጠየቃቸው በርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ምላሽን ሰጥቷል።
ጋዲሳ ከእነዛ ውጪም በአሁን ሰዓት ላይ ክለባቸው ስለሚያደርግላቸው ነገር እና በኳስ እና በቀልድ ስለሚያዝናናው ተጨዋች ታፈሰ ሰለሞንም ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም ጄራርድ ስለ ቀድሞ ክለቡ ሊቨርፑል ምን ብሎ ይሆን?
የአርሰናል በአውሮፓ መድረክ ስለ መሳተፍ ተስፋው እና
ግሪንውድ ለዩናይትድ ተጨማሪ ጉልበት ይሆናል ስለመባሉ እና ሌሎች በርካታ መረጃዎችን ታቀርብሎታለች።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: