ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ
ሳምንታዊዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ ዘገባዎቿ ምን ምን ጉዳዮችን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ሲዳማ ቡናን ባለፈው ዓመት ለጥሩ ውጤት ያበቃው አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ከጋዜጣችን ለተነሱለት የተለያዩ ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ ሲገኝ ሌላው ለአዳማ ከተማ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው እና ለብሄራዊ ቡድን የተመረጠው ዮናስ በርታም ለተነሱለት የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽን ሰጥቷል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የአርሰናሉ ኦባሚያንግ ሚና በዋጋ የማይታመን ስለመሆኑና የዣካ አምበል መሆን አነጋጋሪ እየሆነ ስላለበት ሁኔታ እንደዚሁም ስለ ሜሲና ሮናልዶ ዘመነ ፍፃሜ እንደዚሁም ሌሎችን ጥያቄዎች በማካተት ልናስነብቦት መሰናዶአችንን አጠናቀናል፡፡
ሊግ ጋዜጣ አታምልጦት
ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ ሳምንታዊዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ ዘገባዎቿ ምን ምን ጉዳዮችን ታስነብቦት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች