Google search engine

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለገበያ ትቀርባለች፡፡

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ
በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለገበያ ትቀርባለች፡፡
ሊግ ስፖርት ነገ ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ከሀገር ውስጥ ለሐዋሳ ከተማ እና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተመርጦ እየተጫወተ የሚገኘው መስፍን ታፈሰ ስለኳስ ህይወቱ፣ በክለቡና በብሔራዊ ቡድናችን ዙሪያ ይናገራል፤ መስፍን ለሊግ ከሰጠው ቃለ-ምልልስ ውስጥ “ሩዋንዳ እኛን ጥሎ ማለፉ ያስቆጫል፤ እነሱ ከእኛ የተሻሉት በጉልበትና የቆሙ ኳሶችን በመጠቀም ነው፤ ካለ በኋላ እኛ ደግሞ ኳስን ተቆጣጥረን በመጫወት በኩል የተሻልን ነበርን” ሲል የሰጠው ምላሽ ይገኝበታል፤ ከመስፍን ውጪም ለሀድያ ሆሳህና ፊርማውን ያኖረው አፈወርቅ ኃይሉም ስለ አዲሱ ክለቡ አጠር ያለ አስተያየትን ሰጥቷል፡፡
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋስ ምን ምንን ጉዳዮችን ይዛ መጥታ ይሆን ስለ አከራካሪው ማርከስ ራሽፎርድ እና በኡናይ ኤምሪ ስለሚሰለጥነው አርሰናል፤ እንደዚሁም ደግሞ ሌሎችንም ዘገባዎች ለእናንተ ለማስኮምከም ተዘጋጅተናል፤ ሊግ ስፖርት አታምልጦት

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: