Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እናንተን ታገኞታለች፤ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ
የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እናንተን ታገኞታለች፤
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ አምዷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ስለሚያደርገው ጨዋታ መረጃ እና ኢትዮጵያ ቡናን በዝውውር መስኮቱ የተቀላቀለው ፈቱዲን ጀማል ስለ አዲሱ ክለቡ ስለተናገረው እንደዚሁም ደግሞ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተመርጦ ከሚጫወቱት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አንተነህ ተስፋዬ ስለብሔራዊ ቡድናችንና በተለያዩ ጥያቄዎች ዙሪያ ጥያቄ ቀርቦለት የሰጠውን ምላሽ እናቀርብሎታለን፤ ለፈቱዲን ከቀረቡለት ጥያቄዎች መካከል ለአንዱ የሰጠው ምላሽ ይህ ይገኝበታል “ወደ ኢትዮጵያ ቡና መጥቶ መጫወት የማይፈልግ ተጨዋች ማንም የለም” ሲል አንተነህ ተስፋዬ ደግሞ “ከምጫወትበት ክለብ ጋር ሻምፒዮና እስካልሆንኩኝ ድረስ ውጤታማ ተጨዋች ነኝ ብዬ አላስብም” ያለው ይጠቀሳል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም እሁድ ስለሚደረገው የባላንጣ ክለቦቹ የማንቸስተር ዩናይትድና የሊቨርፑልን ተጠባቂ ግጥሚያ እንደዚሁም ሌሎችን መረጃዎችን ይዛ ከተፍ ትላለች፡፡
የነገን ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ያንብቧት

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P