ሊግ ስፖርትን ያንብቧት
ሊግ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ትውላለች።
ምን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ላይ ተጨዋች ሚኪያስ መኮንን “ኢትዮጵያ ቡና ውጤት ያጣው በኳስ በሚያጋጥም ሽንፈት እንጂ በሚከተለው የጨዋታ ፍልስፍና አይደለም ይላል” በሌሎች ጉዳዮች ላይም ጥያቄ ቀርቦለት ምላሽን ሰጥቷል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም ስለ አርሰናል የፕሪምየር ሊግ ጉዞ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ማንሰራራት እና ስለ ሊቨርፑሉ ኤንደርሰን በእዚህ ዓመት እያሳየው ስላለው ብቃት እና ሌሎች መረጃን አቅርቦሎታለች።
ሊግ ጋዜጣዎ አታምልጦ።