Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት አታምልጦት ሊግ ስፖርት ተወዳጇ እና ተመራጯ የእርስዎ ጋዜጣ ናት፤ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን በማካተት ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ ስፖርት አታምልጦት

ሊግ ስፖርት ተወዳጇ እና ተመራጯ የእርስዎ ጋዜጣ ናት፤ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን በማካተት ታስነብቦት ይሆን?
ሊግ በነገው የሀገር ውስጥ እትሟ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ የሀዲያ ከተማው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ፍሬዘር ካሳ ስለ ቡድኑ ስለ ሊጉና ኢትዮጵያ ቡናን ስላሸነፉበት ጨዋታ ይናገራል፡፡ ስለ ቡድናቸው ከተናገረው ውስጥ ተከታታይ ድላቸውን አስመልክቶ ወደ ዋንጫው ፉክክር ማለም ጀምረናል ሲል ሊግ ስፖርት ሌላው ቆይታ ካደረገው የወልቂጤ ከተማው አጥቂ አህመድ ሁሴን ጋር በነበረው ቆይታም ተጨዋቹ ሰበታ ከተማን ካሸነፉ በኋላ
“ለወልቂጤ ከተማ የድል ግቦችን ማስቆጠሬ አስደስቶኛል” ሲል ከጌታነህ ከበደ አጠገብ በመጫወታችንም እድለኞች ነንም ብሏል፡፡
ሊግ ስፖርት የባህር ማዶ ዘገባዋን አስመልክታም ጓርዲዮላ የቡድኑን ክዋክብት ተጨዋቾች ስለማስጠንቀቁ ብራዚላዊው ተጨዋች አሁን አርሰናልን የመፍጠር አቅም አለኝ ስለ ማለቱና ሌሎች የተለያዩ የሊጉ ዘገባዎችና ማራኪ የሆኑ የተጨዋቾች ግለ ታሪክንም ታስኮመኩሞታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት፡፡
የነገ እትም የፊት ለፊት ምስሏም ይሄንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P