Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት  እንደተለመደው በዕለተ ቀኗ ነገ ቅዳሜም እጆ ትገባለች

ሊግ ስፖርትን  በቅዳሜ

ሊግ ስፖርት  ጋዜጣ  20ኛ  ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ  ነው የቀራት፤  ሊግ  ተወዳጅና ተናፋቂም  ጋዜጣ  ናት።  ሊግ ስፖርት  እንደተለመደው በዕለተ ቀኗ ነገ ቅዳሜም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህርማዶ ዘገባዎችን  በማጣመር   ይዛሎት  የምትቀርብ ሲሆን  በዘገባዋም
በሀገር ውስጥ  በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የሲዳማ ቡናው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ/ ስለ ቡድናቸው እና ስለ ራሱ ይናገራል።

ፍሬው  ለሊግ ከሰጣቸው አስተያየቶች ውስጥ “በፊት ጎሎችን አገባ ነበር፤ አሁን አሁን ደግሞ በመሳት ታውቂያለው” ይላል።  የእኛ እና የእርስዎ  ጋዜጣ የሆነችው ሊግ ስፖርት  ቅዳሜ  በባህርማዶ  ስፖርት ጉዳዮች ዙሪያም ዘገባ  አላት፤   ምን ጉዳዮችን አንስታ  ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ በዕለቱ ይዛሎት ከምትቀርበው መረጃዎች መካከልም  ማንቸስተር  ዩናይትድን አስመልክቶ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር መለያያቸው ደርሶ እንደሆነ  ካሬም ቤንዜማ  በቻምፒዮንስ ሊጉ  የፒ. ኤስ. ጂን እልም ስለማጨለሙ እና አርሰናል ድምፁን አጥፍቶ  ስኬት ማጣጣሙን ስለመቀጠሉ እና ሌሎችን ተጨማሪ  ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን በመያዝ  ነገ በንባብ ታስኮመኩሞታለች።

ሊግ ስፖርት አታምልጦት፤  ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

https://www.Leaguesport.net

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P