ሊግ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ዘገባዋ የእርሶን የማንበብ ፍላጎት የምትወጣ ስትሆን በነገው እትሟ በሀገር ውስጥ ስለ ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ በሚያደርጉት ጨዋታ ዙሪያ የቡናውን ሬድዋን ናስር እና የፋሲል ከነማውን በዛብህ መላዮን ይዘንሎት ቀርበናል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዎቿ መካከል ደግሞ ስለ አውሮፓ ሊግ የተለያዩ ሀገራት የዙር ውድድር ዙሪያና ስለ ፔ ኤስ ጂው ምባፔ እንዲሁም ደግሞ ሌሎች የምትወዱትን ዘገባዎች ይዘንሎት ቀርበናል።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
https://t.me/Leaguesport