ሊግ ስፖርትን በዕለተ ቅዳሜ
ሊግ ስፖርት የተለያዩ
የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን በዕለተ ቀኗ ይዛሎት የምትቀርብ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ነች።
ሊግ በሀገር ውስጥ መረጃዋ ነገ ለንባብ ስትቀርብ ኢትዮጵያ ቡና በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ መውጣቱን አስመልክቶ ክለቡ ስላዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫና ከሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር በጋራ ስላዘጋጁት የሽልማት ፕሮግራም እንደዚሁም የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አማኑሄል ተርፉ ስለ ቡድኑ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ተሳትፎና ስለ ራሱ የሚለው አለና በእነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ መረጃን ትሰጦታለች።
አማኑሄል ለሊግ ከሰጠው አስተያየት ውስጥ “የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች ሆነህ ውጤት ማጣት ያማል”የሚል ይገኝበታል።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም ስለ ዩሮ 2020 ውድድር አስመልክቶና ሌሎች መረጃዎች አላት። ሊግ አታምልጦት። ተከታተሏት።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
https://t.me/Leaguesport