ቅዳሜ ከማለዳው አንስቶ በገበያ ላይ የምትውለው ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ሲጠብቋት በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ ዘገባዋ የሚወዱትን መረጃ ትሰጦታለች።
የእርስዎ ተወዳጅና ሳምንታዊ ጋዜጣ የሆነችው ሊግ ስፖርት ቅዳሜ በገበያ ላይ ስትውልም በሀገር ውስጥ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለቅቆ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀለው አስቻለው ታመነና ወደ ኢትዮጵያ ቡና የተጨዋቾች ዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ከሀድያ ሆሳዕና ቡድኑን ከተቀላቀለው ቴዎድሮስ በቀለ ጋር ቆይታን አድርገናል።
ተጨዋቾቹ ምን ብለው ይሆን?
ሊግን ነገ በስፋት ያንብቧት።
ሊግ በባህር ማዶም የአውሮፓ ሀገራትን የዳሰሰ ምርጥ ዘገባ አሏት።
የሊግ ጋዜጣ የነገ ፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።
ሊግ ስፖርት የእናንተ ናት ያንብቧት
ተመሳሳይ ጽሁፎች