ሊግ ስፖርት ጋዜጣን በነገው እትሟ ጠብቋት
ሊግ ስፖርት 20ኛ ዓመቷን ልታከብር በመቃረብ ላይ ናት፤ ተወዳጇ ጋዜጣችን በነገው ዕለት ለንባብ ስትቀርብም በሀገር ውስጥ ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን ያኖረው ዱሬሳ ሹቤሳ “ኢትዮጵያ ቡናን ብወደውም ወደ ባህርዳር ያመራሁት የተሻለ ጥቅምን ስላገኘው ነው” ይላል።
ሊግ ስፖርት ለመከላከያ ከፈረመው ፍፁም ዓለሙ ጋርም ቆይታ አላት ምን ብሎ ይሆን?
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ እትሟም ስለ አርሰናል የአሸናፊነት ሚስጥሮች እና ሌላም ዘገባ አላት።
ሊግን ያንብቧት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገጿም ይህንን ይመስላል።