Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣን በገበያ ላይ ጠብቋት

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ስትውል በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከፋሲል ከነማው የኮሪደር ስፍራ ተጨዋች እንየው ካሳሁን እና ከወልቂጤ ከተማው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች አብዱልከሪም ወርቁ ጋር በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎአቸው ዙሪያ እና ሌሎችን ጉዳዮች በማንሳት ቆይታን አድርጋለች።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ ማንቸስተር ዪናይትድ በፕሪምየር ሊጉ እያንሰራራ ስለመሆኑ ስለ ሊቨርፑሉ ድንቁ ተጨዋች ፋብያኖ በአርሰናል ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ ስለሚገኘው ሳካ እና በጉጉት ስለሚጠበቀው የማንቸስተር ሲቲ እና የቼልሲ ጨዋታ የሚወዱትን መረጃዎችን እንሰጦታለን።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P