ሊግ ስፖርት ገዜጣ ነገስ ምን ታስነብቦት ይሆን
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ነገ ለንባብ ትቀርባለች፤ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ከተፍ ትል ይሆን?
በሀገር ውስጥ በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከኢትዮጵያ ቡና በመልቀቅ ለባህርዳር ከተማ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስና የደደቢት ተጨዋች ሳምሶን ጥላሁን በተለያዩ ጉዳዮች ከጋዜጣው ለተነሱለት ጥያቄ ምላሽን ሰጥቷል፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህር ማዶ ዘገባም እሁድ ስለሚደረገው የማንቸስተር ሲቲና የአርሰናል ጨዋታ፤ የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ኦሌጉናር ሶልሻየር ቡድናቸውን በራሽፎርድ ሊገነቡት ስለመዘጋጀታቸውና ሌሎች ጥልቅ የሆኑ መረጃዎችን በጋዜጣው የምናስነብቦት ይሆናል፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ አታምልጦት
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ነገ ለንባብ ትቀርባለች፤ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ከተፍ ትል ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች