Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ በገበያ ላይ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟም ከሀገር ውስጥ እና ከባህር ማዶ የተለያዩ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ በገበያ ላይ
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟም ከሀገር ውስጥ እና ከባህር ማዶ የተለያዩ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
በሀገር ውስጥ የፊታችን ረቡዕ ስለሚካሄደው የሸገር ደርቢ ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናው አህመድ ረሺድ ሺሪላ እንደዚሁሞ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሙሉዓለም መስፍን ዴኮ የሚሏችሁ ይኖራል። ሊግ ከእነሱ ውጪም ሊጉን በመምራት ላይ ከሚገኘው የመቀለ 70 እንደርታ ተጨዋቾች መካከል አማካዩን ዳንሄል ደምሱን ስለቡድናቸው አናግረነው ምላሹን ሰጥቶናል።
ከባህር ማዶም በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት እየተካሄደ ስላለው የሊግ ውድድር እና ስለ ተጨዋቾች ዝውውር የምንላችሁ ይኖራል።
ሊግን ይወዷታል። አታምልጦት።
http://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: