Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በቅዳሜ እትሟ!


ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ታስነብቦት ይሆን?
ሊግ ስፖርት ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣ ስትሆን በማለዳ ሲነሱም እሷን ማንበብዎን አይርሱ፤ ሊግ ነገ ቅዳሜ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ ቅዱስ ጊዮርጊስን በተመለከተ የቡድኑ ተጨዋች የሆነው ጋዲሳ መብራቴ በአሁን ሰዓት ቡድናቸው ወደ አሸናፊነቱ መንፈስ በመምጣቱ ዙሪያ ከቡና ጋር ባደረጉት ጨዋታ የደረሰባቸው ሽንፈት በጣም እንዳነቃቸው እና አሁን እያስመዘገቡት ላለው ውጤትም ያ ጨዋታ ትምህርት እንደሆናቸው ይናገራል፤ ኢትዮጵያ ቡናን አስመልክቶ ደግሞ የቡድኑ ተጨዋች ሀይሌ ገ/ትንሳሄ ከጅማ አባጅፋር ጋር ባደረጉት ጨዋታ በሚፈልጉት መልኩ ባይንቀሳቀሱም ያገኙት የድል ውጤት ጣፋጭ መሆኑን ይናገራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የሊቨርፑሉ አልካንትራ ሊቨርፑልን ይታደጋል ወይ በሚል መረጃ ዙሪያና የአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ተተኪ ማን ሊሆን እንደሚችል እንደዚሁም በበርካታ መረጃዎች ዙሪያ ታጅባ ነገ ከእጅዎ ትደርሳለች፡፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ምርጫዎ ትሁን፡፡
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P