ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ጌታነህ ከበደ ነው። ከብሔራዊ ቡዱኑ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታነህ ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።
የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።
የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Leaguesport