Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የኢትዮጵያ ቡናው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች ፍቅረእየሱስ ተወልደብርሃን (ችምስ) ነው።  ከቡድኑ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።

የ የኢትዮጵያ ቡናው ፍቅረእየሱስ ተወልደብርሃን (ችምስ) ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።
__________________________

የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: