Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የፋሲል ከነማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች በዛብህ መላዮ  ነው።  ከቡድኑ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።

የ ፋሲል ከነማው  በዛብህ መላዮ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የመጀመሪያው እና የፊታችን እሁድ በሚደረገው የመልስ ጨዋታ አስመልክቶ ምን  ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጓል ! ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።
__________________________

የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: