Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ነገ ይጠብቋት
ሊግን በሀገር ውስጥ እትሟ የድሬዳዋ ከተማውን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ኤልያስ ማሞን ይዛሎት ቀርባለች።
የቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባጅፋር እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድናችን የቀድሞ ተጨዋች ስለ ኳስ ተጨዋችነት ዘመኑ ስለ ኮሮና ቫይረስ እንደዚሁም ስለ አሁኑ ክለቡና በኳስ ስላሳለፋቸው ጊዜያቶች ምን ብሎ ይሆን?

ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም በኮሮና ቫይረስ የአውሮፓ የተለያዩ የሊግ ውድድሮች ለመቋረጥ ቢችሉም በእግር ኳሱ ላይ በተለያዩ ጊዜያቶች ስለነበሩ ክስተቶች እና ስለ ሊጎቹ የቀጣይ ጊዜ እጣ ፈንታ እንደዚሁም ሌሎች ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን ታቀርብሎታለች።
ሊግ ጋዜጣዎ ሁሌም አታምልጦት።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: