Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የፋሲል ከነማው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የፋሲል ከነማው ሽመክት ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: