ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አስቻለው ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።
የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።