Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ


ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የኢትዮጵያ ቡናው የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አቡበከር ናስር ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።


የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Leaguesport
spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: