Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ

ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የኢትዮጵያ ቡናው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች እያሱ ታምሩ ነው። ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የኢትዮጵያ ቡናው እያሱ ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።

የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።
___

የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: