ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ሊግ ነገ ለንባብ ስትበቃ
በሀገር ውስጥ ዘገባ ከኮብልስቶን ሠራተኛነት እስከ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋችነት ስለዘለቀው የኢትዮጵያ ቡናው ግብ ጠባቂ
ተክለማርያም ሻንቆ የኳስ ህይወት የምናስነብባችሁ ይሆናል፤ ተጨዋቹ በእዚህ ዙሪያ ምን ብሎ ይሆን?
ሊግ ሌላ የምታስነብቦት የሀገር ውስጥ መረጃ ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈው የሰበታ ከተማ ክለብ ተጨዋቾች ውስጥ በመከላከል ብቃቱ ጥሩ የነበረውን አዲስ ተስፋዬን ስለቡድናቸው ድልና በቀጣይነትም በሊጉ ስለሚጓዙበት ሁኔታ አስተያየቱን ሰጥቷል፤ አዲስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያሸነፉበትን ጨዋታ አስመልክቶም “ቅ/ጊዮርጊስን ማሸነፋችን ከፍተኛ መነቃቃትን ፈጥሮልናል፤ እኛ ለእነሱ ብቻም የምንዘጋጅ አይደለንም” ሲልም ይናገራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም
ፖል ፖግባ የማንቸስተር ዩናይትድ ራስ ምታት ስለመሆኑ፣ ከብራዚላዊው ሊቨርፑሉ ተጨዋች ፊርሚኖ ፈገግታ ጀርባ ስላለው ሚስጥር፤ እንደዚሁም ብራዚላዊው የቼልሲ ተጨዋች ዊሊያን “ህይወቴ የተገለጠ መፅሐፍ ነው” ስለማለቱና ሌላም ዘገባን አቅርቦሎታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ተመሳሳይ ጽሁፎች