ሊግ ስፖርት ጋዜጣ
ተወዳጇ ጋዜጣ ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜ ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት።
ሊግ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትወጣ ይሆን?
በሀገር ውስጥ የአዳማ ከነማው አሜ መሐመድ “እስካሁን የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ለአንድም ጊዜ አለማንሳቴ ይቆጨኛል” ሲል ከባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ ስለ አጋጋሪው የሩኒ አስተያየት፣
ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ጉዞ
ከድጡ ወደ ምጡ ስለመሆኑ፣ የአርሰናል ከቀዳሚዎቹ አራት ቡድኖች አንዱ የመሆን ውጥኑ ይከሰታል ስለመባሉ
ቼልሲ ከፓሌሜራስ ስለሚያደርጉት የክለቦች የዓለም ፍፃሜ መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
ሊግ የእርስዎ ናት፤ ያንብቧት፡፡
የሊግ የነገ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ተወዳጇ ጋዜጣ ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜ ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት። ሊግ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትወጣ ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች