Google search engine

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም በገበያ ላይ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ የሀገር ውስጥና የተለያዩ የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ለንባብ ትቀርባለች።


በሀገር ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ጌታነህ ከበደ ስለ ሸገር ደርቢው ጨዋታ ስለቡድናቸው ስለ ኢትዮጵያ ቡናና እንደዚሁም ስለራሱ ይናገራል።
ምን ብሎ ይሆን? ሊግን ያንብቧት።

ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስላለበት ድክመት ዘገባ ቀርቧል። ሌላው ለማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ ፊርማውን ያኖረው ቡርኖ ፈርናንዴዝ የቡድኑን ችግር እንዴት ሊቀርፍ ይችላል በሚልም ዘገባ ቀርቦላችኋል። ከዛ ውጪም ሌሎች የሚወዷቸው ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችም ለንባብ ቀርቦሎታል።
ሊግ ጋዜጣዎ መቼም አታምልጦት።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: