ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ምንን ታስነብበን ይሆን?
በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ቡናውን የሲቲ ካፕ ኮከብ ተጨዋች ፈቱዲን ጀማልን ይዛሎት ቀርባለች። ተጨዋቹ ስለኮከብነቱ እና ስለ ቡድኑ ምን ብሎ ይሆን?
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ ባልሸነፍ ባይነቱ ስለቀጠለው ሊቨርፑል፣ ስለ ኤቨርተኑ አዲስ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲና በአሰልጣኝ አርቴታ የሚመራው አርሰናል ምን መልክ ሊኖረው እንደሚችል ዘገባ ቀርቦሎታል።
ሊግ ሌሎችም መረጃዎች አሏት፡፡
የነገዋ ጋዜጣዎ አታምልጦት፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ምንን ታስነብበን ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች