ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ጠዋት ለንባብ ትበቃለች
በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው እርሶዎን በንባብ ታገኞታለች፡፡
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ እትሟ የአሸናፊዎች አሸናፊ የዋንጫ ባለቤት ከሆኑት የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች መካከል ከበዛብህ መለዮ ጋር በድሉ ዙሪያ ቆይታ ያላት ሲሆን በባህር ማዶ ዘገባ ደግሞ ስለአርሰናሉ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሪ ከክለቡ ጋር በውጤት ማጣት ሊለያይ ስለመቃረቡ በአሰልጣኝ ጆሴ ሞውሪኒኖ የሚመራው ቶተንሃም እያስመዘገበ ስላለው ድል እንደዚሁም ደግሞ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የሊጉ መሪን ሊቨርፑል ለሻምፒዮናነት ያበቁት እንደሆነ እና ሌሎችን መረጃዎች ትሰጦታለች፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ አታምልጦት