ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ለንባብ ስትቀርብም በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ለቅ/ጊዮርጊስ በመጫወት የዘንድሮ የሊጉ ኮከብ ተጨዋችነት ሽልማትን ያገኘው ጋቶች ፓኖም ስለ ኮከብነቱ እና ስለ ቡድናቸው ሻምፒዮናነት ይናገራል።
ጋቶች ፓኖም ለሊግ ስፖርት ከሰጠው አስተያየት ውስጥ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመራሁት ዋንጫን ፈልጌ ነበር፤ ያን እልሜንሞ ነው ያሳካሁት ሲል
በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እንቆቅልሽ ስለ አርቴታ ክለብ ለውጥ እና ሌሎች መረጃዎችን ታቀርብሎታለች። ሊግ ስፖርት አታምልጦት።
የነገ የፊት ለፊት ገጿም ይህን ይመስላል።