ሊግ ስፖርት፤ ሊግ ስፖርት፤ ሊግ ስፖርት
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ይጠብቋት
ተመራጭ እና ተወዳጅ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ 20ኛ ዓመቷን ልታከብር ተቃርባለች።
ሊግ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ ስትሆን በነገው ዕለትም ለንባብ ስትቀርብ በሀገር ውስጥና በባህርማዶ ምርጥ ምርጥ ዘገባ ላይ ትኩረት አድርጋ በመቅረብ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ በገበያ ላይ ትውላለች።
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ዘገባን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ የባህርዳር ከተማው ፍፁም ጥላሁን ስለቡድናቸው እና ስለራሱ ይናገራል። ሌላው መረጃ በቅርቡ በሞት ለተለየው ለታዋቂው የቀድሞ የማረሚያ ቤቶችና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቦክሰኛ ኮ/ር ግርማ ዓለሙ እሁድ ስለሚጀመረው የመታሰቢያ ቦኮስ ውድድር መረጃ አላት።
በባህርማዶ ደግሞ ስለ ኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሰፊ ዘገባ አላት አታምልጦት።
የሊግ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።
ሊግ ስፖርት፤ ሊግ ስፖርት፤ ሊግ ስፖርት ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ይጠብቋት
ተመሳሳይ ጽሁፎች