ሊግ ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ በአሰልጣኝ እስማሄል አቡበከር ለሚሰለጥነው አዲስ አበባ ከተማ ይጫወት የነበረው ፍፁም ጥላሁን በእግር ኳስ ህይወቱ ዙሪያ ይናገራል። ተጨዋች ምን ብሎ ይሆን።
ሙሉውን ቃለ ምልልስ ነገ ያነቡታል።
ሊግ ለመከላከያ ይጫወት ስለነበረውና አሁን ከክለቡ ጋር ስለተለያየው ካርሎስ ዳምጠው ወቅታዊ ሁኔታም ተጨዋቹን ጠይቃም ምላሽ ተሰጥቷታል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጅማሬዎች፣ ሊዮኔል ሜሲ ወደ ፒ ኤስ ጂ ስላደረገው ዝውውርና ሌሎችንም መረጃዎች አካታ ታስነብቦታለች።
ሊግ ነገ አታምልጦት።
የሊግ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።
ሊግ እንዳታመልጦት
ተወዳጇ የእርስዎ ጋዜጣ ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ትበቃለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች