Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

“ሌላ ክለብን አታስቡ፤ መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ያነሳል” አሌክስ ተሰማ /መቐለ 70 እንደርታ/

ሊግ፡- መቀሌ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ውድድር አሁንም በቀዳሚነት እየመራ ነው፤ ውጤቱ ይገባዋል?
አሌክስ፡- በጣም እንጂ፤ የድሉን ስኬት ያገኘነውም ከሌሎች ክለቦች አንፃር በጣም ጠንክረን ስለሰራን ነውና ይሄ ስኬታችን በቀጣይነትም ይቀጥላል፡፡

ሊግ፡- መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ላይ ላመጣው ውጤት ዋና ዋና የውጤታማነት ሚስጥሮቹ ምንምን ናቸው?

አሌክስ፡- በፕሪምየር ሊጉ ውድድር ክለባችንን በመሪነት ደረጃ ላይ እንዲቀመጥ ያስቻለው ዋንኛው ምስጢር ስራችንን ጠንክረን መስራታችን እና የአሰልጣኛችንን ገ/መድህን ኃይሌንም ታክቲክ በሜዳ ላይ ልንተገብርም ስለቻልን ነውና ከዛ ውጪ ሌላ የተለየ ሚስጥርም ምክንያትም የለንም፡፡

ሊግ፡- መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ ወደ ወሳኝ ሰዓት እያመራ ባለበት የአሁን ሰዓት ላይ ውድድሩን እየመራ ይገኛል፤ አስቀድሞ ይሄን ውጤት ጠብቃችሁ ነበር?

አሌክስ፡- አልዋሽክም፤ መሪ እንሆናለን ብለን አልጠበቅንም ነበር፤ የሊጉን ውድድር ስንጀምር ለደረጃ እንፎካከራለን ብለን ነበር ያሰብነው፤ አሁን ላይ ግን መሪ መሆናችን የሚያስደስት ነገር ነው፡፡

ሊግ፡- የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ዘንድሮ ማን ያነሳል?
አሌክስ፡- ሊጉን የሚመራው መቐለ 70 እንደርታ ነዋ! ሌላ ክለብን ፈፅሞ አታስቡ፡፡

ሊግ፡- በእዚህ በጣም እርግጠኛ ነህ?

አሌክስ፡- አዎን፤ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ፤ ያለምንም ምክንያት ደግሞ ዋንጫውን እናነሳለን አልልህም፡፡

ሊግ፡- የሊጉን ዋንጫ የምታነሱበትን ምክንያቶች ብትገልፅልን?

አሌክስ፡- መቐለ 70 እንደርታ የአሁን ሰአት ላይ ካለው ወቅታዊ አቋሙ አንፃር ጥሩ የምትለው አይነት ቡድን ነው፤ ለዛም ነው ሊጉን እየመራን የምንገኘው ከዛ ውጪም ጥሩ የተጨዋቾች ስብስብም አለን፤ አሰልጣኛችንም በሚሰጠን ጥሩ ስልጠና ዋንጫውን እንዴት ማንሳት እንዳለበት የሚያውቅ ስለሆነም የእሱ ብቃት እና የምርጦቹ ደጋፊዎቻችንም ከአጠገባችን ሳይለዩ ለእኛ ብርታት የሚሆኑበት የአደጋገፍ ስርአትም ስላላቸው ይሄ ዋንጫ የእኛ የመቐለ 70 እንደርታዎች ነው፡፡

ሊግ፡- የመቐለ 70 እንደርታ ጥንካሬውና ድክመቱ ምንድነው? ከዚህ በኋላስ ስላሉት ጨዋታዎቹ ምን እየሰራ ነው?

አሌክስ፡- በሊጉ ተሳትፎ ያለን ጠንካራ ጎን የቡድናችንን አሰልጣኝ የጨዋታ ታክቲክ በሜዳ ላይ ልንተገብር በመቻላችን እና እሱም ከኛ ጋር ያለው ጥሩ ቀረቤታ ለውጤት ያበቃን መሆኑ ነው፡፡ ክፍተታችን ያን ያህል የሚባል አይደለም፤ ከዚህ በኋላ የሚኖሩንን ጨዋታዎች በተመለከተ ከወዲሁ ለሁሉም ግጥሚያዎቻችን በሚገባ ተዘጋጅተናል በግጥሚያዎቻችን ላይም ነጥብ መጣል እንደሌለብን ስላወቅንም ጨዋታዎቻችን በጥንቃቄ የሚከናወኑ ይሆናልና በዚሁ መልኩ ተጫውተን ነው ሻምፒዮና ለመሆንም የተዘጋጀነው፡፡

ሊግ፡- የፕሪምየር ሊጉን ፉክክር እንዴት ተመለከትከው?

አሌክስ፡- የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው ፉክክር የአዲስ አበባ ክለቦች ቁጥራቸው በመቀነሱ ብቻ ትንሽ ፈዘዘ ያለ ቢመስልም በሌሎች ክለቦች መካክል ጠንካራ ፍልሚያ እየተደረገበት ይገኛል፡፡ ይሄ ፉክክርም እስከ መጨረሻው ጨዋታ ድረስ ይቀጥላል፡፡

ሊግ፡- የመቐለ 70 እንደርታ ውስጥ ያለህ ቆይታህ ምን ይመስላል? ለክለቡስ የሚጠበቅብኝን ግልጋሎት ሰጥቼያለው ብለህ ታስባለህ?

አሌክስ፡- የመቐለ 70 እንደርታ ቆይታዬ ጥሩ ነው፤ ለክለቡ ደስተኛ ሆኜም እየተጫወትኩ ነው፤ ይሄ ቡድን ከከፍተኛ ሊግ አንስቶም እያገለገልኩት ያለ ስለሆነ ጥሩ ጊዜያትን ማሳለፌን ቀጥዬበታለው፡፡ አሁን ላይ ለቡድኑ የምሰጠው ጥቅም ጥሩ ነው፤ ይሄን ብቃቴንም በቀጣዮቹ ጨዋታዎች ላይም ደጋግሜ ማሳየት እፈልጋለሁ፡፡

ሊግ፡- የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊዎችን ግለፅ?

አሌክስ፡- የመቀሌ 70 እንደርታ ደጋፊዎች ለእኛ 12ኛ ተጨዋቾቻችን ናቸው፤ የእነሱ ምርጥ ድጋፍ ጭምር ለውጤታማነቱ እያበቃን ይገኛል፡፡

ሊግ፡- ከባህር ዳር ከነማ ጋር የሚኖራችሁን የእሁድ ጨዋታ እንዴት ትመለከተዋለህ?

አሌክስ፡- የባህር ዳር ከነማ ጋር ያለን የሜዳችን ውጪ ጨዋታ ነጥቡ ለእኛ በጣም ስለሚያስፈልግ ይሄን ግጥሚያ ለማሸነፍ እንጫወታለን፤ ደግሞም እናሸንፋለን፡፡

ሊግ፡- በመጨረሻ….

አሌክስ፡- ሁሌም የሚረዳኝን ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P