Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

“ልምምዴን ጠንክሬ መስራቴና የማለግም ተጨዋች በመሆኔ ነው እስካሁን እየተጫወትኩ ያለሁት” አንዱአለም ንጉሴ /ወላይታ ድቻ/

በመሸሻ ወልዴ

የወላይታ ድቻን እና የራሱን የሊግ
ውድድር ጅማሬ አስመልክቶ
“የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው
የውድድር ጅማሬያችን ለእኔም ሆነ ለቡድኔ
ጥሩ የሚባል ነው፤ በአሰልጣኛችን ዘነበ ፍስሃ
አማካይነት የሚሰጠን ልምምድም ከኳስ
ጋር የተያያዘ እና ለውጤት የሚበቃንም
ስለሆነ አጨዋወቱ ለሁላችንም ይመቻል፤
ከእንቅስቃሴያችን በመነሳትም ቡድናችን
የእዚህ ዓመት ላይ በጥሩ መልኩ ይቀርባል”፡፡
የወላይታ ድቻን የተጨዋቾች ስብስብ
አስመልክቶ
“ወላይታ ድቻን በተጨዋቾች ስብስቡ ገና
እንደመጣው ጥሩ ይሆናል ብዬ ባልጠብቅም
ኳስን መስርተው መጫወት የሚችሉ እና
ወደፊትም ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ የሚችሉ
ወጣት ተጨዋቾችን የያዘ ስለሆነ ስኳዳችን
ጥሩ ሊባል የሚችል ነው፡፡ በቡድኑ ውስጥ
በስኪመር ስፍራ የሚጫወት እንደ እነ በረከት
እና በመስመር ላይም የሚጫወት የሽመክት
ጉግሳ ታናሽ ወንድም አይነት ተጨዋቾች አለ፡
፡ በክለቡ ውስጥም ልምድ ያለን ተጨዋቾችም
የተካተትንበት ስለሆነ የቡድናችን ስብስብ
ጠንካራ የሚባል ነው፤ ሊጉም ላይ ያንን
ጥንካሬ ነው የምናሳየው”፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ1990ዎቹ
አጋማሽ ጀምሮ ለበርካታ አመታት
ስለመጫወቱ
“አዎን፤ የእውነት ነው የሊጉ የውድድር
ቆይታዬ ላይ ኳስን ለበርካታ አመታት
ልጫወት ችያለው፤ ለእዚህን ያህል ጊዜም
ኳሱን ልጫወት የቻልኩትም ኳሱ ስራዬ
በመሆኑ ሁልጊዜም ልምምዴን ጠንክሬ
ስለምስራ እና የማለግምም ተጨዋች በመሆኔ
ነው፤ የሊጉ ውድድር ላይ አንዳንዶች
ልምምዴን ሁሌም ጠንክሬ ስሰራ ሲያዩኝ
ጉልበት ትጨርሳለህ ቀስ እያልክ ስራ ቢሉኝም
እኔ ግን ሜዳ ከገባው ማሾፍና መቀለድን
አላቅምና ቀጥ ብዬ ነው ጠንካራ ልምምዶችን
በመስራቴ ኳስን አሁን ድረስ እንድጫወት
ያደረገኝ፤ ዘንድሮም ደግሞ የሰውነት ኪሎዬም
ከባለፈው አመት ቀንሶ ያለበት ሁኔታ ስላለም
በአሰልጣኜ ዘነበ ፍስሃ አማካይነት ከፍተኛ
እምነት ተጥሎብኝ የእሱም የአጥቂ ስፍራ
አንደኛ ተመራጭ ተጨዋች ስላደረገኝ ክለቤን
ጥሩ ውጤት የሚያመጣበትን ግልጋሎት
ለመስጠት ዝግጁ ሆኜ እገኛለሁ”፡፡
የወላይታ ድቻውን አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃን
በተመለከተ
“የኢትዮጵየ ፕሪምየር ሊግ የውድድር
ተሳትፏችን ላይ የቡድናችንን አሰልጣኝ
እንደተመለከትኩት ገና ወጣት እና
በአሰልጣኝነት የመስራት እና ትልቅ ደረጃ ላይ
የመድረስ ፍላጎቱም በጣም ከፍ ያለ ስለሆነ
ይሄ ሁኔታ ሊያበረታታው ይገባል፤ አሰልጣኝ
ዘነበ ከእኛ ጋር ባለው የእስካሁኑ የልምምድ
ጊዜ ቆይታው ስራን ሲያሰራን የአንተን ችሎታ
ሊያጠፋ የሚችል ስልጠናን ሳይሆን የሚሰጥህ
አንተን ሊጠቀምህ የሚችል ትሬሊንግን
ነው የሚሰጥህና ይሄንን ወድጄለታለሁ፡
፡ ቡድኑ ተጨዋቾች ላይ ብዙ ፕሬዠር
አለማብዛቱ ሊያሰደንቀውም ይገባል፤ ኳስ ብዙ
ተነካክቷና ተጫውተሃት እንድታልፍም ነው
የሚፈልገውና ስልጠናውን ወድጄለታለሁ”፡፡
የወላይታ ድቻ መቐለ 70 እንደርታን
ስለመርታቱ እና ከቡና ጋር አቻ መለያየቱ
“የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለፉት
ሁለት ግጥሚያዎች ላይ በሜዳችን እና
ከሜዳችን ውጪ ተጫውተን ያስመዘገብነው
ውጤት ጥሩ ሊባል የሚችል ነው፤ መቀሌን
በማሸነፍ ከቡና ጋር ደግሞ በመጨረሻው
ሰአት ባስቆጠርነው ጎል አቻ በመለያየት
አራት ነጥብን ልናገኝ መቻላችን ለቀጣዩ
ግጥሚያዎች የሚፈጥርልን ሰፊ የመነቃቃት
ስሜት አለና ውጤቱን በጥሩ ጎን ነው
የማየው”፡፡
ወላይታ ድቻ በሊጉ ላይ ዘንድሮ ምን
ውጤት ያመጣል?
“ወላይታ ድቻ ጠንካራ ቡድን ነው ያለው፤
ኳስ ተቆጣጥረው የሚጫወቱ እና ለአሰላለፍ
ሁሉ የሚቸግርም የቡድን ስብስብ ስላለን
እንደዚሁም ደግሞ ከችሎታ ባሻገር በፍጥነት
እና በጉልበትም ሊነገርላቸው የሚችሉ ብዙ
ልጆችም አሉንና የሊጉ ውድድር ላይ በክለቡ
ታሪክ ዘንድሮ ከመቼውም ጊዜ የተሻለ የሚባል
ውጤትን እናመጣለን”፡፡
የእግር ኳስ ተጨዋች በመሆኑ
ስለሚሰማው ስሜት
“የእግር ኳስ ጨዋታ ለእኔ ስራዬ
ህይወቴና ደስታዬም ነው፤ ለእዚህም ነው
አሁንም ድረስ የማፈቅረውን ኳስ ጠንክሬ
እየሰራው እየተጫወትኩ ያለሁት”፡፡
በእግር ኳስ ተጨዋችነት ዘመንህ
የሚቆጭህ ነገር
“የእግር ኳስን ስጫወት የሚቆጨኝ ነገር
ምንም የለም፤ ሁሌም ደስተኛ ሆኜ ነው ኳስን
የምጫወተው”፡፡
ስለቤተሰቡ እና ስለትዳር ህይወቱ
“ቤተሰቦቼ ጥሩ ሊባሉ የሚችሉና
መልካምም ናቸው፤ ጥሩ ባለቤትም አለኝ፤
ትዕግስት ስመኝም /ሊያ/ ትባላላች፤ ከእሷም
የሶስት አመት እድሜ ያለው ማርኮን አንዱ
አለም እና የ5 ወር እድሜ ያላት መርቴዛ
የምትባል ሴት ልጅ አለችኝና ለፈጣሪዬ
በእዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፤
ባለቤቴን በተመለከተ ለእኔ ሁሉ ነገሬ ናት
የጥንካሬዬ ምንጫም እሷ ናት”፡፡
በመጨረሻ
“የእግር ኳስ ላይ እስካሁን ለበርካታ
አመታት ለመጫወት እንድችል ቤተሰቦቼ እና
የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ ረድቶኛልና ሁሉንም
አመሰግናለሁ”፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P