Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

“መቐለ 70 እንደርታ ሻምፒዮናነቱን ዳግም ያሳካል” ዳንሄል ደምሴ /መቐለ 70 እንደርታ/


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዓምናው ሻምፒዮና መቐለ 70 እንደርታ ከወዲሁ ተከታይ ቡድኖቹን በአራት እና ከዛ በላይ ነጥብ በመራቅ የፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል፡፡ የሊጉን ውድድር አስመልክቶ በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከቡና በመምጣት ክለቡን የተቀላቀለው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቹ ዳንሄል ደምሴ ቡድናቸው የሊጉን ዋንጫ ዳግም እንደሚያነሳ ይናገራል፤ ዳንሄል ደምሴ ከሊግ ስፖርት ጋዜጣ አዘጋጅ መሸሻ ወልዴ ጋር በሊጉ ውድድር ዙሪያና ስለቡድናቸው እንደዚሁም ደግሞ ስለራሱ አቋም አጠር ያለ ቆይታን አድርጓል፤ በሚከተለው መልኩም ምላሽን ሰጥቷል፡፡


ስለ መቐለ 70 እንደርታ ወቅታዊ አቋምአ
“በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ተሳትፎአችን በአሁን ሰዓት የምንገኝበት አቋም በጣም ጥሩ ነው፤ ከጨዋታ ወደ ጨዋታም ከፍተኛ መሻሻልንም እያሳየንበት ነው፤ ለዛም ነው በመሪነት ደረጃም ልይ ልንቀመጥ የቻልነው”፡፡
በሊጉ ውድድር ስላላቸው ጠንካራ እና ደካማ ጎን
“ለመቐለ 70 እንደርታ በጠንካራ ጎንነት የሚጠቀሰው ነገር ቢኖር ኳስን ይዘን መጫወታችንና በተደጋጋሚ ጊዜም ጎል ጋር መድረሳችን ነው፤ በድክመት ደረጃ የማነሳው ደግሞ ስንከላከል ትንሽ ክፍተት አለብን፤ ያን ልናሻሽል ይገባል”፡፡
ሰበታ ከተማን ድል ስላደረጉበት የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታ እና ስለተጋጣሚያቸው አቋም
“ሰበታ ከተማን በተፋለምንበት ጨዋታ እኛ ግጥሚያውን ያሸነፍነው ከእነሱ በተሻለ መልኩ ለማጥቃት ስለተጫወትን ነው፤ በሜዳ ላይ እንቅስቃሴው እነሱም ጥሩ ቢሆኑም ወደጎላችን ብዙም ስላልመጡ ሊከብዱን አልቻሉምና ለእዛ ነው ልናሸንፋቸው የቻልነው”፡፡
በመቐለ 70 እንደርታ ውስጥ ስላለው አቋም እና ስለአሰልጣኛቸው ገብረ መድህን ኃይሌ
“በክለቡ ባለኝ የእስካሁን ቆይታ ጥሩ ነገርን እያሳየው ነው፤ ሁሉንም ነገርም ለኪዳነምህረት ሰጥቼ ስለመጣሁም ቡድኑ በጣም ተመችቶኛል፤ አሰልጣኛችንን በተመለከተ ምርጥ እና ጎበዝ ነው፤ የሚያውቀውን እያሳወቀን ለጥሩ ደረጃ እያበቃን ይገኛል፤ ከዚህ በላይም ለቡድኑ ብዙ ነገርን ይሰራል፤ በእዚህ አጋጣሚም ሊመሰገን ይገባል”፡፡
መቐለ 70 እንደርታ የሊጉን ዋንጫ ዳግም ያነሳ እንደሆነ
“አዎን፤ ሁሉም ጋር ያለው ስሜት የሊጉን ዋንጫ ዳግም እንደምናነሳ ነው፤ ለዛም ኪዳነምህረት ትረዳናለች፤ ይህን ዋንጫ ለማንሳትም በመከላከል ላይ ያለብንን የክፍተት ችግርም ልንቀርፈው ይገባል”፡፡
ስለ ኳስ መድረሻው

“በኳስ በአሁን ሰዓት የምገኝበት ደረጃ ገና ነው፤ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስን እፈልጋለው፤ ለዛም ጠንክሬ መስራት አለብኝ”፡፡
በመቐለ 70 እንደርታ ያለው ጥሩ ነገር
“ስለቡድናችን እኔ ከማወራ ይልቅ እስከአሁን እኛን የገጠሙን ቡድኖች ቢናገሩ እመርጣለው፤ ለሁሉም ክለቦች ጥሩ አቀባበል እና ሽኝት ተደርጎላቸዋል፤ በመቐለ ጥሩ የኳስ ፍቅር አለ ይሄ አስደሳች ነገር ነው”፡፡
እነማን ጠንካራ ተፎካካሪያቸው እንደሚሆኑ
“ቢያንስ አምስት የሚደርሱ ክለቦች የእኛ ተፎካካሪዎች ናቸው”፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P