Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊዮፓርዱን ተጨዋች ውል አፍርሶ ለማምጣት እየተደራደረ ነው

በአለምሠገድ ሰይፉ

በ2010 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ በማጣታቸው የቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎውን ማሳካት ያልቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በውስጣቸው ከፍተኛ ቁጭት የተፈጠረ ሲሆን ዘንድሮም ይህ ችግር እንዳይደገም ለማስቻል ቡድናቸውን ለማጠናከር ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህንንም ሁኔታ ተከትሎ ከአራት ያላነሱ የውጭ አገር ተጨዋቾችን ያስመጡ ቢሆንም ከግብ ጠባቂው በስተቀር በሙከራው ጊዜ ጥሩ ብቃት ያሳዩት የውጪ አገር ተጨዋቾቹ በሜዳ ላይ ጨዋታ የሚፈለግባቸውን ብቃት ማሳየት ባለመቻላቸው ክለቡ ሊያሰናብታቸው ከጫፍ ደርሷል፡፡ በመሆኑም እነዚህ ተጨዋቾች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀደም ብለው ውል የገቡ በመሆኑ በስምምነትና የተወሰነ ክፍያ በመክፈል ተጨዋቾቹን ወደመጡበት ሃገራቸው በቅረቡ እንደሚመልሷቸው ይጠበቃል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በተለይ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ዋነኛ ችግሩ የመሃል ሜዳውን ክፍተት የሚሸፍን ተጨዋች ማጣቱ ላይ ነው፡፡ በመሆኑም ይሄንን ክፍተት መድፈን ይቻል ዘንድ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኬኒያውን ሊዮፓርድስ ክለብ ተጨዋች ውል አፍርሶ ለማምጣት ኦፊሺያላዊ ድርድር ከሊዮፓርድ ክለብ ጋር እያደረገ ይገኛል፡፡ የሊዮፓርድ ክለብም በኦፌንሲፍ ሚድፊልድ ቦታ ላይ የሚጫወተውን ብቃት ያለው ተጨዋች ውል አፍርሶ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመስጠት 15ሺህ ዶላር የጠየቀ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊስም የተወሰነ ቅናሽ እንዲደረግለትና ተጨዋቹን እንዲለቁለት የማግባባት ስራ እየሰሩ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ እንደምንጮቹ ገለፃ አሁን ያለው ድርድር ጥሩ መስመር የያዘ በመሆኑ ይህ ተጨዋች በቅርቡ አዲስ አበባ ገብቶ ክለቡን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P