ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች የአብስራ ተስፋዬ ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮችና ስለ ራሱ የሚናገረው ይኖራል።
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአብስራ ምን ምን ጉዳዮችን አንስቶ ከጋዜጣችን ጋር ቆይታ አድርጎ ይሆን? ነገ ያነቡታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።
የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።