ሊግ ስፖርት የእናንተ ናት፤ ያንብቧት
ቅዳሜ ከማለዳው አንስቶ በገበያ ላይ የምትውለው ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ያንብቧት።
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ ከሰበታ ከተማ ወደ ባህርዳር ከተማ የተዛወረው ፉአድ ፈረጃ “ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ከጫፍ ደርሼ ነበር” በሚል እና ሌሎች አስተያየቶችን ሰጥቷል።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋ የአርሰናል የውጤት ራስ ምታት ዘንድሮስ ይቀረፍ ይሆን? በሚል ስለተካረረው የኬንና የስፐርስ ውዝግብና ሌሎች መረጃዎች አሏት። ተከታተሏት።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።