Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

በሳምንት አንድ ቀን  ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች።

ሊግ ስፖርት  በገበያ ላይ

በሳምንት አንድ ቀን  ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች።
ሊግ ስፖርት  በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

በሀገር ውስጥ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ሐዋሳ ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን ባሸነፈበት ጨዋታ ለክለቡ ጥሩ የተንቀሳቀሰውን ኤፍሬም ዘካሪያስን  በጨዋታው እና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ አናግረነው ምላሽ ሊሰጠን ችሏል።

የሐዋሳ ከተማው ኤፍሬም ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ ከሰጣቸው አስተያየቶች ውስጥ
ጠንካራውን ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን ያሸነፍነው በዕለቱ  የመጫወቻ ቦታ አሳጥተናቸው ነው፤ ድሉም ይገባናል ሲል ሀሳቡን ገልጿል።
ሊግ  በሀገር ውስጥ  ከአዳማ ከተማው በቃሉ ገነነም ጋር አጠር ያለ ቆይታን አድርጓል።

ተጨዋቹ ከሰጣቸው ሀሳቦች መካከልም
“አዳማን ካለበት ስፍራ  ደረጃውን እንዲሻሻል በማድረግ ሊጉ ላይ ለማቆየት ተዘጋጅተናል”።
ሲል  በባህርማዶ ዘገባዎቻችን ደግሞ የተለያዩ የአውሮፓ  ሀገራትን የሊግ ውድድርን አስመልክቶ የሚወዱትን ዘገባ  አቅርበንሎታል።

ሊግ ስፖርት የእርስዎ ናት። እንዳታመልጦት።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ የሚከተለውን ይመስላል።
https://www.Leaguesport.net

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P