Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ተወዳጁ ዋልያ ቢራ አዲስ ምርቱን አስተዋዋቀ


በአለምሰገድ ሰይፉ
ሊግ ስፖርት


ሁሌም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በረቀቀ ሁኔታ በመጠቀም በሀገራችን ግንባር ቀደም የሆነው ሃይኒከን አዲስ ምርቱን ለተወዳጅ ደንበኞቹ አቅርቧል፡፡ ቀደም ሲልም በዋልያ ብራንድ ተወዳጅ ምርቱን በማቅረብ ከፍተኛ ተቀባይነት ማትረፍ የቻለ ሲሆን አሁን ደግሞ በአዲስ ይዘት “አዲስ ጣዕም” በሚል መርህ ዋልያ ቢራን በአዲስ መልክ ማቅረቡን ይፋ አድርጓል፡፡


በኢትዮጵያ የቢራ ገበያውን በተቀላቀለ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው ዋልያ ቢራ በአዲስ መልክ በጋራ ለአዲሱ ከፍታ በሚል መሪ ቃል ለገበያ ቀርቧል፡፡ በሃይኒከን ኢትዮጵያ ብቁ የቢራ ጠመቃ ባለሙያዎችና ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግብአትን በመጠቀም ተፈጥሯዊ በሆነው የቢራ መጥመቂያ ምርቶች ታግዞ ለተጠቃሚ የሚቀርበው ይህ ምርት በጥራት ደረጃውም ከፍ ያለ መሆኑን ሃይኒከን ባለፈው ሳምንት በስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ አድርጓል፡፡
የተጠቃሚውን ፍላጎት ለማርካት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው ተቋሙ የተጠቃሚውን ምርጫና የገበያውን ሁኔታ በማጤን ያቀረበው ዋልያ ቢራ 3ዐዐ ሚሊ ሊትር እና 5 ፐርሰንት አልኮል መጠን ያለው ነው፡፡ መቶ በመቶ በተፈጥሯዊ ገብስ የሚጠመቀው ይህ ቢራ ከራስ ምታት (ሀንግኦቨር) እና ሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች የሌለው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በአዲስ መልክ ለቀረበው ዋልያ ቢራ የገብስ ምርቱ ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የተሰበሰበ ነው፡፡
የሞንዴ ሰሌክሽን አለምአቀፍ ሽልማትን ለሶስት ጊዜያት ያሸነፈው ዋልያ ቢራ ከ2ዐ14 ጀምሮ ለኢትዮጵያውያን መቅረብ መጀመሩ ይታወቃል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P