Google search engine

ተወዳጇን የስፖርት ጋዜጣ ሊግ ስፖርትን ነገ ጠዋት ይጠብቋት፤ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን ከጫፍ የደረሰችው ሊግ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውልም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።

ተወዳጇን የስፖርት ጋዜጣ ሊግ ስፖርትን ነገ ጠዋት ይጠብቋት፤ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን ከጫፍ የደረሰችው ሊግ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውልም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ ነገ ለንባብ ስትቀርብም በሀገር ውስጥ 5G በኢትዮጵያ እውን ሆናል በሚለው ዘገባዋ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ “ኢትዮጵያን በዓለም የቴክኖሎጂ መድረክ ጥግ እስክናደርስ እንቅልፍ አንተኛም ሲሉ ሀሳባቸውን ገልፀዋል።
ሌላው የሊግ የሀገር ውስጥ ዘገባ የፋሲል ከነማው አጥቂ ፍቃዱ አለሙ ለዋንጫው ባለቤትነት አሁንም ተስፋ አንቆርጥም” ሲል በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ ስለ አዲሱ የሲቲ ኮከብ ሀላንድ እንደዚሁም ሊቨርፑል እና ቼልሲ ስለሚያደርጉት የኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ እና ሌሎችም ዘገባዎች አሏት።
የነገዋ ሊግ ጋዜጣ አታምልጦት።
የጋዜጣዋ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P