Google search engine

ተወዳጇን ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ሊግ ስፖርት ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ስታቀርብሎት ቆይታለች። ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜም ለንባብ ስትቀርብ በሀገር ውስጥ የስፖርት ዘገባዋ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የኮከብ ግብ አግቢነቱን ከወልቂጤ ከተማው ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ጋር እየመራ የሚገኘው ይገዙ ቦጋለ ስለ ቡድናቸው እና ስለ ራሱ ይናገራል።

ተወዳጇን ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ

ሊግ ስፖርት ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ስታቀርብሎት ቆይታለች።
ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜም ለንባብ ስትቀርብ በሀገር ውስጥ የስፖርት ዘገባዋ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የኮከብ ግብ አግቢነቱን ከወልቂጤ ከተማው ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ጋር እየመራ የሚገኘው ይገዙ ቦጋለ ስለ ቡድናቸው እና ስለ ራሱ ይናገራል።
ይገዙ ቦጋለ ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ ከሰጣቸው ቃለ-ምልልሶች ውስጥ
“ቅ/ጊዮርጊስ ሻምፒዮና ይሆናል፤ እኛም ሁለተኛ ካልሆንን ሶስተኝነትን አናጣም” ሲል ሌላ ካላቸው ሀሳቦች ውስጥ “ኳስ ይዞ በመጫወት ከእኛ የሚሻል ቡድን የለም” ሲልም ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በሌላ የሀገር ውስጥ ዘገባዋም
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ለሐዋሳ ከተማ በመጫወት ዘጠኝ ግቦችን ያስቆጠረው ብሩክ በየነም
“ጉልበቴ እስኪዝል ድረስ ለረጅም ዓመታት እግር ኳስን መጫወት እፈልጋለሁ” የሚል እና ሌሎችንም አስተያያቶች ለጋዜጣችን ሰጥቷል።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህርማዶ ዘገባዎቿስ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሊቨርፑል እና በሪያል ማድሪድ መካከል ስለሚደረገው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ እና ሌሎች ምርጥ ዘገባዎች በነገው እትሟ ተካቶ ለንባብ ትቀርብሎታለች።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P