ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ይጠብቋት
ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው የእርሶ እና የእኛ የሆነችው ሳምንታዊ ጋዜጣዎ ከእጅዎ ልደርስ መሰናዶዋን አጠናቃለች።
በሀገር ውስጥ አምዷ የኢትዮጵያ ቡናው ስኬታማ አማካይ ታፈሰ ሰለሞን ወደ ሻምፒዮናነት ለምናደርገው ጉዞ ከፋሲል ከነማ ይልቅ የቅዱስ ጊዮርጊስ አመጣጥ እና አካሄድ ያስፈራናል፤ እኛ ለሻምፒዮንነት ነው የምንጫወተው፤ ጥሩ ቡድን ስላለን ከቡና ጋር የሊግ ዋንጫውን ማንሳትም ከፍተኛ ፍላጎቴ ነው ሲል ይናገራል።
የቅዱስ ጊዮርጊሱም አቤል እንዳለ ከፋሲል ከነማ ጋር ያላቸውን ጨዋታ እንደሚያሸንፉና ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት እንደሚያጠቡም ይናገራል
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም ስለ አውሮፓ የተለያዩ ሀገርት የሊግ ውድድሮች ዘገባ አላት። አታምልጦት።
https://www.Leaguesport.Net
ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ይጠብቋትቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው የእርሶ እና የእኛ የሆነችው ሳምንታዊ ጋዜጣዎ ከእጅዎ ልደርስ መሰናዶዋን አጠናቃለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች