Google search engine

እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ  ሊግ ስፖርት ጋዜጣ . …

ሊግ ስፖርት ዓመት በዓልን አስመልክቶ በነገው እለት በእጃችሁ ትገባለች   ጋዜጣዎ   ምን ጉዳዮችን  ታስነብቦት ይሆን?

የሚወዷት ሊግ ስፖርት  ጋዜጣ  በነገው እትም የተለያዩ የሀገር  ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች።

ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ እትሟ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በድንቅ ብቃቱ በማገልገል ላይ እሚገኘው ታዳጊው ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤል ነው። በብሔራዊ ቡዱኑና ስለ አዲሱ  ክለቡ ባህርዳር ከነማ እሚለው ነገር ይኖራል።

ሊግ በባህርማዶ ዘገባዎቿም ስለ አርቴታ ሰለ ማንችስተር የቀጣይ የዋንጫ ህልም ፤ ስለ ማንሲቲው ቡድን መነቃቃትና   ሌሎችም የሚወዱት ምርጥ ዘገባዎች አሏት።

ነገ ከሊግ ጋር ቀጠሮዎን ያድርጉ።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።

@Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: