Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …. በነገው ዕትማችን የጀርመኑ የአውሮፓ ዋንጫ የፊታችን እሁድ መጠናቀቁን ተከትሎ አብዛኛው ትኩረታችን የአውሮፓ ዋንጫው ላይ አድርገናል.

 

 

*…… ስፔንና ንንግሊዝ ስለተፋጠጡበት የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ የምንላችሁ አለ…. እንግሊዝን
ስለታደገው ዋትኪንስ መረጃ ይዘናል….

*…አዲሱ ኮከብ ተወልዳል….ስለተወለደው
ስፔናዊው ኮከብ ላሚን ያማል የምንላችሁ አለ…

*….. የእንግሊዝን የ58 አመት ጉዞዎችን
እናስታውሳችኋለን….

*….ስለ ፈረንሳዩ ምርጥ ግብ ጠባቂ
ማጂክ ማይክ የምንላችሁ አለ….

 

….. ከአውሮፓ ዋንጫው መለስ ስንል…..

*….. 48ኛው የኮፓ አሜሪካ እሁድ ለሊት
ይጠናቀቃል…. ከአርጀንቲና ጋር ለዋንጫ የምትጫወተው ኮሎምቢያን የሚመሩት አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ኔስተር ሎሬንዝና ቡድናቸው ዙሪያ መረጃዎችን ይዘናል…..

*….. የቦሎኛው አጥቂ ጆሹዋ ዚርከዚ የበርካቶችን ትኩረት ለምን ሳበ..? ስለ ማን.ዩናይትድ የቤት ስራ ስለ ሳንቾና ግሪንውድ ዙሪያ መረጃዎችን ይዘናል…

 

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: