Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል ….. በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ጋዜጣ በነገው ዕለት ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን አካትታ እጅዎ ትገባለች….

 

በነገው ዕትም ከሀገር ውስጥ ዘገባችን የተጫወቱበትን ክለብ የማሰልጠን ዕድል ስንቱ ያገኝ ይሆን ብለው ያስባሉ.? እንግዳችን ግን ዕድለኛ ከሆኑት መሃል ይጠቀሳል… ብዙዎች የሚመኙትን ያገኘ አሰልጣኝ ነው በተጨዋችነት ዘመኑ አዳማ ከተማ፣ ወንጂ ስኳር፣ መተሀራና ሀረር ቢራ ተጫውቶ አሳልፎ በአሁኑ ወቅት የተጫወተበትን ክለብ አዳማ ከተማን እያሰለጠነ ይገኛል..በወጣቶች ያምናል “በወጣቶች ማመኔ ጠቅሞኛል” የሚለው ወጣቱ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ…
“100 እና 200 አባወራ በሰፈረበት ኮንዶሚኒየም ላይ አንድም ሜዳ በሌለበት ለውጥ መጠበቅ ከባድ ነው” የሚለው አሰልጣኝ ይታገሱ “እንደ ሀገር ከባድ የሆኑ ችግሮችን ተቋቁሞ የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር መኖሩ ትልቅ ነገር ነው” ሲል ተናግሯል…አሰልጣኙ ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ያደረገውን የመጀመሪያ ቃለምልልስ ይዘናል….

….በውጪ ዘገባ ደግሞ….

** በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ምሽት የሚካሄደው የአርሰናልና የሊቨርፑል ጨዋታ ትኩረት ስቧል …ስለ ኤምሬትሱ ወሳኝ ፍልሚያ የምንላችሁ አለ….

** የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በውድድር አመቱ መጨረሻ አንፊልድን እንደሚለቁ ተረጋግጧል አሰልጣኙ ክለቡን ቢለቁም የማይረሳ ሀውልት የሆነ ስራ ሰርተዋል ..
ለዛሬ የክሎፕ ዘመንን በቁጥር አዘጋጅተንላችኋል….

** የማን.ዩናይትዱ አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ የባህሪ ችግር ክለቡን እየፈተነ ነው …የአሰልጣኝ ቴንሀግን ህግ በተደጋጋሚ ስለሚጥሰው ተጨዋቹና ክለቡ እያደረገ ስላለው ጥረት መረጃዎችን ይዘናል….

*** የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ አጥቂያቸው ራስሙስ ሆይሉንድን አወድሰዋል ..በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል….

** የባየር ሊቨርኩዘን ጦር በአለም እግርኳስ ላይ አነጋጋሪ ክስተት ሆኗል…ለዛሬ ስለዚህ ጦርና ጄኔራሉ ዣቪ አሎንሶ የሚያጠነጥን መረጃ ይዘናል….

 

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን አካተናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P